አኸን፣ ሆቴል ዩሮፕ። አንድሪያስ የጋዜጠኝነት ስልጠናውን መክፈል እንዲችል አዚህ ይሰራል። በጣም አስገራሚ የሚሆነው ታዋቂው ሙዚቀኛ በድንገት ከክፍል 10 ሲጠፋ ነው። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ የግስ አገባብ፣ ተወላጠ ስም፣ቀላል ጥያቄዎችና አኩዛቲቭ ።
አቶ ቱርማን ለአንድሪያስ አንድ ስራ አለው - በርሊን ውስጥ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሚነጣጠሉ ግሶች
00:15:02
አንድሪያስ የሚያሳፍር ነገር አጋጥሞታል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተወላጠ ስም እና የመስተአምር አገባብ በቀጥተኛ ተሳቢዎች
00:15:01
የመስራ ቤት ድግስ፦ ወ/ሮ በርገር፣ አንድሪያስና ሐ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የስሞች አገባብ በ (Akkusativ) ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች
00:15:00
አንድሪያስ በድጋሚ አንድ ሰበብ ያስፈልገዋል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ መደበኛ ያልሆኑ ግሶች
አዳራሹ መግቢያ ላይ ፦ ወ/ሮ ሙለርና ወ/ሮ ሆፍማን የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ባለቤትነትን የሚያመለክት ተወላጠ ስም